ተልዕኮ ተልዕኮ

ድርጅቱ ተልዕኮ

ዘመናዊ የሚዲያ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሚዛናዊ፤ወቅታዊና ጥራት ያላቸው  መረጃዎችን መስጠት፤ እያዝናኑ የሚያተምሩ ፕሮግራሞችን በማቅረብ ሕዝቡ ለዴሞክራዊያዊ ሰርዓት ግንባታና ልማት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያደርግና የክልሉን መልካም ገጽታና ብሔራዊ መግባባት መፍጠር ነው፡፡