የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ

      [ኦሬቴድ  20-10-2009 ] የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡   ...

ኦሮሚያ

ኦሮሚያ:- ኦሮሚያ ማራኪና ዉብ የተፈጥሮ ሃብት ፤ምቹ የአየር እና መልካምድር አቀማመጥ ባለቤት ፤ አስደናቂ የባህል ፤ታሪክና በተፈጥሮ መስቦቿ የምትማርክ ፤ምንግዜም አረንጓዴና ለምለም፤ናት ኦሮሚያ፡፡ ክልላችን ብርቅዬ የዱር እንስሳት እና የአዕዋፋት ምድረ ገነት እና በህብረቀለማት...