ማህበራዊ ማህበራዊ

ሳውዲ አረቢያ ለውጭ አገር ዜጎች አዲስ የመኖሪያ ፈቃድ ልትሰጥ ነው ተባለ

OBN ግንቦት 05 ፣ 2011  የሳውዲ የሹራ ምክር ቤት ለውጭ አገር ዜጎች አዲስ የመኖሪያ ፈቃድ እንዲሰጥ በመደገፍ ድምጽ የሰጠ ሲሆን መንግስት ካጸደቀው ፈቃዱ ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል፡፡ የመኖሪያ ፈቃዱ ጥብቅ የሆኑ ቢሮክራሲዎችን በማስቀረት በስደተኝነት ሥርዓቱ ላይ ያሉ በርካታ...

Read More

የመጀመሪያው ብሄራዊ የማህበራዊ ዋስትና ጉባኤ በፊንፊኔ እየተካሄደ ነው

OBN ግንቦት 05 ፣ 2011  ጉባኤው በመንግስታቱ ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፥ የማህበራዊ ዋስትናን ማጠናከር እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል። ...

Read More

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጋምቤላ ለሚገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ

OBN ግንቦት 01 ፣ 2011   ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጋምቤላ ከተማ በ20 ሚሊዮን ብር ለሚገነባው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ። ቀዳማዊት እመቤቷ በከተማው ትምህርት ቤቱን የሚያስገነቡት በጋምቤላ ክልል የትምህርት ሽፋንን በተለይም...

Read More

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ“ሸገር ማስዋብ” ፕሮጀክት 500 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

OBN ግንቦት 01 ፣ 2011  ፊንፊኔን ጽዱና አረንጓዴ በማድረግ ቱሪዝምን ለማስፋፋት ለተነደፈው "ሸገርን ማስዋብ" ፕሮጀክት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግማሽ ቢሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ የብር 500 ሚሊዮን ድጋፍ ለማድረግ የወሰነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር...

Read More

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ

OBN ሚያዚያ   29 ፣ 2011  አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ። ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል በሚል በፌደራል ፖሊስ ወንጀል መርማሪዎች ላይ፤ በማረሚያ ቤት የሥራ ኃላፊዎች ላይ...

Read More