ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ከዓለም የኢኮኖሚ ጉባኤ (World Economic Forum) ፕሬዝዳንት ቦርዤ ብሬንዴ ጋር ውይይት አደረጉ

OBN ግንቦት 07 ፣ 2011:-  ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ከዓለም የኢኮኖሚ ጉባኤ (World Economic Forum) ፕሬዝዳንት ቦርዤ ብሬንዴ ጋር ከሲውዘርላንድ ዳቮስ የቀጠለ ውይይት አደረጉ። በጥር ወር 2011 እንደተወሰነው ኢትዮጵያ የ2013 የዓለም የኢኮኖሚ...

በማይናማር አውሮፕላን ያለፊት ጎማ በማሳረፍ ህይወት የታደገው ፓይለት አድናቆት ተቸረው

OBN ግንቦት 05 ፣ 2011    በማይናማር አንድ ፓይለት ሲያበራት የነበረችው አውሮፕላን ልታርፍ ስትል የፊት ጎማዋ ሊወጣ ባለመቻሉ ፓይለቱ ባደረገው ጥረት በሰላም ልታርፍ ችላለች። የማይናማር ብሔራዊ አየር መንገድ ንብረት የሆነችው አውሮፕላን በዚህ ሁኔታ ያረፈችው ማንዳላይ...

በ‘ገበታ ለሸገር’ ላይ ለመሳተፍ በርካታ ድርጅቶችና ግለሰቦች ክፍያ በመፈፀም ላይ ናቸው

OBN ግንቦት 05 ፣ 2011  በ‘ገበታ ለሸገር' የእራት ምሽት ላይ ለመሳተፍ በርካታ ድርጅቶችና ግለሰቦች ክፍያ በመፈፀም ላይ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ፅህፈት ቤቱ የፊታችን ግንቦት 11 ለሚካሄደው የእራት ምሽት ፕሮግራም እስከ አራተኛ ዙር የተሳተፉ...

ሳውዲ አረቢያ ለውጭ አገር ዜጎች አዲስ የመኖሪያ ፈቃድ ልትሰጥ ነው ተባለ

OBN ግንቦት 05 ፣ 2011  የሳውዲ የሹራ ምክር ቤት ለውጭ አገር ዜጎች አዲስ የመኖሪያ ፈቃድ እንዲሰጥ በመደገፍ ድምጽ የሰጠ ሲሆን መንግስት ካጸደቀው ፈቃዱ ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል፡፡ የመኖሪያ ፈቃዱ ጥብቅ የሆኑ ቢሮክራሲዎችን በማስቀረት በስደተኝነት ሥርዓቱ ላይ ያሉ በርካታ...

የመጀመሪያው ብሄራዊ የማህበራዊ ዋስትና ጉባኤ በፊንፊኔ እየተካሄደ ነው

OBN ግንቦት 05 ፣ 2011  ጉባኤው በመንግስታቱ ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፥ የማህበራዊ ዋስትናን ማጠናከር እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል። ...

የሙጋቤና የቤተሰባቸው 30 ቅንጡ መኪናዎች እና የእርሻ መሳሪያዎች ለሽያጭ ቀረቡ

OBN ግንቦት 02 ፣ 2011  የቀድሞው የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤና የቤተሰባቸው 30 ያህል መኪናዎችና የእርሻ መሳሪያዎች በጨረታ ሊሸጡ መሆኑን ሄራልድ ጋዜጣ ዘግቧል። ከሚሸጡት መኪናዎች ውስጥ መርሴዲስ ቤንዝ ሲ ሊሞዚን እና ፎርድ ሬንጀርስ ቅንጡ ተሽከርካሪዎችም ይገኙበታል...

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጋምቤላ ለሚገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ

OBN ግንቦት 01 ፣ 2011   ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጋምቤላ ከተማ በ20 ሚሊዮን ብር ለሚገነባው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ። ቀዳማዊት እመቤቷ በከተማው ትምህርት ቤቱን የሚያስገነቡት በጋምቤላ ክልል የትምህርት ሽፋንን በተለይም...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ“ሸገር ማስዋብ” ፕሮጀክት 500 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

OBN ግንቦት 01 ፣ 2011  ፊንፊኔን ጽዱና አረንጓዴ በማድረግ ቱሪዝምን ለማስፋፋት ለተነደፈው "ሸገርን ማስዋብ" ፕሮጀክት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግማሽ ቢሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ የብር 500 ሚሊዮን ድጋፍ ለማድረግ የወሰነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር...

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠኗቋል

OBN ሚያዚያ   29 ፣ 2011  የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትኩረቱን በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ በማድረግ ያካሄደውን ስብሰባ አጠናቀቀ።   የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በትናንትናው እለት ትኩረቱን በአገሪቷ ኢኮኖሚ...

ማይናማር ውስጥ ታስረው የነበሩት ሁለቱ የሬውተርስ ጋዜጠኞች ተፈቱ

OBN ሚያዚያ   29 ፣ 2011  ማይናማር ውስጥ ታስረው የነበሩት ሁለቱ የሬውተርስ ጋዜጠኞች ተፈቱ ማይናማር ውስጥ በሮሂንግያ ማህበረሰብ ላይ በተፈጸመው ጥቃት ዙሪያ በሰሩት ዘገባ ምክንያት ታስረው የነበሩት ሁለቱ የሬውተርስ ጋዜጠኞች መለቀቃቸው ተነግሯል። የ33 ዓመቱ ዋ...

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ

OBN ሚያዚያ   29 ፣ 2011  አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ። ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል በሚል በፌደራል ፖሊስ ወንጀል መርማሪዎች ላይ፤ በማረሚያ ቤት የሥራ ኃላፊዎች ላይ...

ዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም በያዝነው የፈረንጆች ዓመት ኢትዮጵያ የ7.7 በመቶ፣ ከሰሃራ በታች ያሉ ሌሎች የአፍሪካ አገራት ደግሞ በአማካኝ 3. 7 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚያስመዘግቡ ተገለጸ

OBN ሚያዚያ   28 ፣ 2011  ዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም በያዝነው የፈረንጆች ዓመት ኢትዮጵያ የ7.7 በመቶ፣ ከሰሃራ በታች ያሉ ሌሎች የአፍሪካ አገራት ደግሞ በአማካኝ 3. 7 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚያስመዘግቡ ተገለጸ ዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) እ...

ከጤና ባለሙያዎቹ የተነሱ ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ የተመለሱ ጥቄዎች በሚል በዝርዝር ይፋ ደተርጓል።

OBN ሚያዚያ   28 ፣ 2011  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባለፈው ቅዳሜ ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ መንግስት ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ይፋ አደረገ። ሚኒስቴሩ ከጤና ባለሙያዎቹ...

78ኛው የድል በዓል እየተከበረ ነው

ኦቢኤን ሚያዚያ 27 ፣ 2011-   78ኛው ዓመት የድል በዓል ዛሬ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ በተለይም አዲስ አበባ አራት ኪሎ የድል ሀውልት፥ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተከብሯል፡፡ ...

የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀብር ስነ ስርዓት ዝርዝር መርሃ ግብር

OBN ሚያዚያ   25 ፣ 2011  የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን ድንገተኛ ሞት ተከትሎ ብሄራዊ የቀብር አስፈፃሚ ግብረሃይል ተቋቁሞ የተለያየ ስራ በመሰራት ላይ ይገኛል። የቀድሞው ፕሬዝዳንት የቀብር ስነስርዓት የመንግስት ከፍተኛ ባላስልጣናት፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸው...

ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ምርጫ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደረግ ገለፀች

OBN ሚያዚያ   24 ፣ 2011 ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ምርጫ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደረግ ገለፀች  ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምታካሂደው ምርጫ ግልፅ፣ ነፃና ፍትሃዊ እንዲሆን የሚያግዝብ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከእንግሊዝ ኣቻቸው ጋራ በፅ/ቤታቸው ተወያዩ

OBN ሚያዚያ   24 ፣ 2011 የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብት በማድረግ ላይ ከሚገኙት ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ጀርሚ ሃንት በጋር ጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል። ሁለቱ ከቡራን ሚኒስትሮች በሁለትዮሽ እና...

የቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀብር ስነ ስርዓት የፊታችን እሁድ ይፈፀማል

OBN ሚያዚያ   24 ፣ 2011   የቀድሞ  የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የቀብር ስነ ስርዓት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 27 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚፈፀም ተገለፀ። የብሄራዊ  የቀብር አስፈፃሚ ኮሚቴ  ሰብሳቢ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር...

ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ምርጫ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደረግ ገለፀች

OBN ሚያዚያ   24 ፣ 2011 ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ምርጫ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደረግ ገለፀች  ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምታካሂደው ምርጫ ግልፅ፣ ነፃና ፍትሃዊ እንዲሆን የሚያግዝብ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ...