ትኩስ ዜናዎች

ቢዝነስ ቢዝነስ

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን 70 ኪሎግራም ዘርፈ ብዙ የርቀት የሕዋ ሳተላይት ዳሰሳ ኢ.ቲ.አር.ኤስ.ኤስ1 በቻይና የሕዋ ቴክኖሎጂ አካዳሚ ጎበኙ

  ኦቢኤን  ሚያዚያ 18 ፣ 2011-   ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን 70 ኪሎግራም ዘርፈ ብዙ የርቀት የሕዋ ሳተላይት ዳሰሳ ኢ.ቲ.አር.ኤስ.ኤስ1 በቻይና የሕዋ ቴክኖሎጂ አካዳሚ ጎበኙ:: በኢትዮጵያ የሕዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት (ኢ.ኤስ.ኤስ.ቲ.አይ)...

Read More

የግብአትና የገበያ እጦት ለብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ዘርፍ አለማደግ ምክንያት መሆኑ ተገለፀ

OBN መጋቢት 26፣2011  በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ዘርፍ የሚስተዋለው የግብአትና የገበያ እጦት ለዘርፉ አለማደግ ምክንያት እንደሆነ የብረታብረትና ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገልጿል። ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት የሌላቸው ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በዘርፉ መመደባቸው እና የብድር እጦትም ችግሩን...

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ 559 ተማሪዎችን አስመረቀ

ኦቢኤን  የካቲት 30 ፣ 2011- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቪዬሽን አካዳሚ ለሦሰት ዓመታት ያሰለጠናቸውን 559 ተማሪዎችን አስመረቀ። በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ተገኝተዋል። ከተመራቂዎቹ መካከል 40ዎቹ ፓይለቶች፣ 58...

Read More

ባለፉት 15 ቀናት 12 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ

ኦቢኤን  የካቲት 30 ፣ 2011- ባለፉት 15 ቀናት አጠቃላይ ግምታዊ ዋጋቸው 12 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በአፋር ክልል በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከእነዚህም ውስጥ ግምታዊ ዋጋቸው 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሆነ የተለያዩ...

Read More

የጃፓን ኩባንያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ ለማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

OBN የካቲት 27፣2011 አንድ የጃፓን ኩባንያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ ለማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ Mitsui & co.Ltd የተባለው የጃፖን ኩባንያ ልኳን ቡድን ከትራንስፖርት ሚኒስትር ደኤታ አቶ አወል ወግሪስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ላይ...

Read More