ኢኮኖሚ ኢኮኖሚ

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ከዓለም የኢኮኖሚ ጉባኤ (World Economic Forum) ፕሬዝዳንት ቦርዤ ብሬንዴ ጋር ውይይት አደረጉ

OBN ግንቦት 07 ፣ 2011:-  ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ከዓለም የኢኮኖሚ ጉባኤ (World Economic Forum) ፕሬዝዳንት ቦርዤ ብሬንዴ ጋር ከሲውዘርላንድ ዳቮስ የቀጠለ ውይይት አደረጉ። በጥር ወር 2011 እንደተወሰነው ኢትዮጵያ የ2013 የዓለም የኢኮኖሚ...

Read More

በ‘ገበታ ለሸገር’ ላይ ለመሳተፍ በርካታ ድርጅቶችና ግለሰቦች ክፍያ በመፈፀም ላይ ናቸው

OBN ግንቦት 05 ፣ 2011  በ‘ገበታ ለሸገር' የእራት ምሽት ላይ ለመሳተፍ በርካታ ድርጅቶችና ግለሰቦች ክፍያ በመፈፀም ላይ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ፅህፈት ቤቱ የፊታችን ግንቦት 11 ለሚካሄደው የእራት ምሽት ፕሮግራም እስከ አራተኛ ዙር የተሳተፉ...

Read More

ዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም በያዝነው የፈረንጆች ዓመት ኢትዮጵያ የ7.7 በመቶ፣ ከሰሃራ በታች ያሉ ሌሎች የአፍሪካ አገራት ደግሞ በአማካኝ 3. 7 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚያስመዘግቡ ተገለጸ

OBN ሚያዚያ   28 ፣ 2011  ዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም በያዝነው የፈረንጆች ዓመት ኢትዮጵያ የ7.7 በመቶ፣ ከሰሃራ በታች ያሉ ሌሎች የአፍሪካ አገራት ደግሞ በአማካኝ 3. 7 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚያስመዘግቡ ተገለጸ ዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) እ...

Read More

ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ምርጫ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደረግ ገለፀች

OBN ሚያዚያ   24 ፣ 2011 ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ምርጫ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደረግ ገለፀች  ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምታካሂደው ምርጫ ግልፅ፣ ነፃና ፍትሃዊ እንዲሆን የሚያግዝብ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ...

Read More

ባለፉት ዘጠኝ ወራት 145.74 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰበሰበ

OBN ሚያዚያ   24 ፣ 2011  የገቢዎች ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት የ2011 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም በትላንትናው እለት  በፊንፊኔ በገመገሙበት ወቅት የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች ሀቤቤ እንዳሉት በያዝነው በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ የገቢዎች ሚኒስቴር፣...

Read More