የአር ሁኔታ ዜናዎች የአር ሁኔታ ዜናዎች

በሚቀጥሉት 10 ቀናት የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማና ነፋሻማ የአየር ፀባይ አመዝኖ ይቆያል

ኦቢኤን ጥር 07 ፣ 2011-  በሚቀጥሉት 10 ቀናት አብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሀያማና ነፋሻማ የአየር ፀባይ አመዝኖ እንደሚቆይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው  በብዙ የሀገሪቱ አካባቢዎች የበጋው ደረቃማ የአየር ሁኔታ...

Read More

በቀጣዮቹ 10 ቀናት ውስጥ የበልግ ዝናብ መዝነብ ይጀምራል

[ኦቢኤን 07 06 2010]:-በቀጣዮቹ 10 ቀናት ውስጥ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የበልግ ዝናብ መዝነብ እንደሚጀምር የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጅ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው የአገሪቱ ደቡብ ምዕራብ፣ የመካከለኛው፣ የሰሜን ምስራቅና የምስራቅ ክፍሎች...

Read More

በቀጣዮቹ 10 ቀናት የክረምቱ ዝናብ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ

[ ኦሬቴድ 28 11 09]:- በቀጣዮቹ 10 ቀናት የክረምቱ ዝናም በሀገሪቱ ክፍሎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታውቋል። በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች ቅጽበታዊ ጎርፍ አልፎ አልፎም በረዶ የቀላቀለ ዝናብ ሊከሰት ይችላል ብሏል። በዚህም በአዲስ አበባን ጨምሮ በኦሮሚያ፣...

Read More

በሚቀጥሉት ሁለት ወራት የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ለእርሻ ሥራ አመቺ የሆነ እርጥበት ያገኛሉ

[04 08 09]:- በሚቀጥሉት ሁለት ወራት የበልግ አብቃይና ተጠቃሚ አካባቢዎች ለእርሻ ሥራ አመቺ የሆነ እርጥበት እንደሚያገኙ የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጂንሲ ገለጸ። በእነዚሁ በልግ አብቃይ አካባቢዎች የሚኖረው በቂ የእርጥበት መጠን ለእርሻ ስራ እንቅስቃሴ፣ በማደግና በማፍራት ላይ ለሚገኙ የበልግ ሰብሎች...

Read More