አለም አለም

በማይናማር አውሮፕላን ያለፊት ጎማ በማሳረፍ ህይወት የታደገው ፓይለት አድናቆት ተቸረው

OBN ግንቦት 05 ፣ 2011    በማይናማር አንድ ፓይለት ሲያበራት የነበረችው አውሮፕላን ልታርፍ ስትል የፊት ጎማዋ ሊወጣ ባለመቻሉ ፓይለቱ ባደረገው ጥረት በሰላም ልታርፍ ችላለች። የማይናማር ብሔራዊ አየር መንገድ ንብረት የሆነችው አውሮፕላን በዚህ ሁኔታ ያረፈችው ማንዳላይ...

Read More

የሙጋቤና የቤተሰባቸው 30 ቅንጡ መኪናዎች እና የእርሻ መሳሪያዎች ለሽያጭ ቀረቡ

OBN ግንቦት 02 ፣ 2011  የቀድሞው የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤና የቤተሰባቸው 30 ያህል መኪናዎችና የእርሻ መሳሪያዎች በጨረታ ሊሸጡ መሆኑን ሄራልድ ጋዜጣ ዘግቧል። ከሚሸጡት መኪናዎች ውስጥ መርሴዲስ ቤንዝ ሲ ሊሞዚን እና ፎርድ ሬንጀርስ ቅንጡ ተሽከርካሪዎችም ይገኙበታል...

Read More

ማይናማር ውስጥ ታስረው የነበሩት ሁለቱ የሬውተርስ ጋዜጠኞች ተፈቱ

OBN ሚያዚያ   29 ፣ 2011  ማይናማር ውስጥ ታስረው የነበሩት ሁለቱ የሬውተርስ ጋዜጠኞች ተፈቱ ማይናማር ውስጥ በሮሂንግያ ማህበረሰብ ላይ በተፈጸመው ጥቃት ዙሪያ በሰሩት ዘገባ ምክንያት ታስረው የነበሩት ሁለቱ የሬውተርስ ጋዜጠኞች መለቀቃቸው ተነግሯል። የ33 ዓመቱ ዋ...

Read More

ኢንዶኔዢያ ውስጥ በሥራ ጫና ከ270 በላይ የምርጫ ቆጣሪዎች ሞቱ

OBN ሚያዚያ  21 ፣ 2011  ኢንዶኔዢያ ውስጥ የሚሊዮኖችን የምርጫ ወረቀቶች ለረጅም ሰዓታት ሲቆጥሩና መረጃ ሲያጠናቅሩ የነበሩ ከ270 በላይ የምርጫ ጣቢያ ሠራተኞች ከከባድ ድካም ጋር በተያያዘ ሕይወታቸው ማለፉን ባለስልጣናት ገልጸዋል። የምርጫ ኮሚሽኑ ቃል አቀባይ የሆኑት...

Read More

የቤልት ኤንድሮድ ኢኒሼቲቭ ለአለም ኢኮኖሚ እድገት መፋጠን ከፍተኛ አስተዋፅዎ አድርጓል-ፕሬዝዳንት ሺ

OBN ሚያዚያ 19 ፣ 2011 የቤልት ኤንድሮድ ኢኒሼቲቭ ለአለም ኢኮኖሚ እድገት መፋጠን ከፍተኛ አስተዋፅዎ አድርጓል-ፕሬዝዳንት ሺ የቻይናውፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በ2ኛው የቤልት ኤንድሮድ ኢኒሼቲቭ ላይ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ማዕቀፉ ለአለም ሀገራትኢኮኖሚያዊ እድገት መፋጠን አዲስ...

Read More