የኢትዮጵያ እግር ኳስ የኢትዮጵያ እግር ኳስ

ካፍ መስከረም ታደሰን የሴቶች እግርኳስ ልማት ኃላፊ አድረጎ ሾመ፡፡

OBN ጥቅምት 29፣ 2011    ወ/ሪት መስከረም ታደሰ የካፍ የሴቶች እግር ኳስ ልማት ኃላፊ በመሆን መሾማቸው ተነገረ፡፡ ወ/ሪት መስከረም ዛሬ በካይሮ ግብፅ ካፍ በሚያደርገው ስብሰባ በይፋ ኃላፊነታቸውን እንደሚረከቡ ይጠበቃል። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ እግር ኳስ...

Read More

ጅማ አባጅፋር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፕዮን ሆነ

[ኦቢኤን 09 11 2010]:-  በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ሊጉን የተቀላቀለው ጅማ አባ ጅፋር ሻምፕዮን ሆነ፡፡ ጅማ አባጅፋር የፕሪምየር ሊጉ ሻምፕዮነት ክብሩን ያነሳው አዳማ ከተማን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት በመርታት ነው፡፡ ጅማ አባጅፋር በዓመቱ ውስጥ ባካሄዳቸው 30 ጨዋታዎች...

Read More

አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

[ኦቢኤን 27 09 2010]:-  አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ባካሄደው ሁለተኛው ዙር ምርጫ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ በተካሄደው ምርጫ አቶ ኢሳያስ 87 ድምፅ በማግኘት ነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት። ...

Read More

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድር ከነገ በስቲያ ይጀምራል

[OBN 13 07 2010] የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር ከነገ በስቲያ በሚካሄዱ ጨዋታዎች ይጀመራል። ውድድሩ መጋቢት 8 ቀን 2010 ዓ.ም ይጀመራል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ክለቦች በቂ የእረፍትና የዝግጅት ጊዜ አላገኘንም በማለታቸው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለአንድ ሣምንት ማራዘሙ...

Read More