የአለም እግር ኳስ የአለም እግር ኳስ

ግብጽ የ2019 አፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር ሆና ተመረጠች

OBN ታህሳስ  30፣2011 የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ግብጽን የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር አድርጎ መረጠ፡፡ ካፍ ዛሬ ባደረገው ምርጫ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር በታሪኳ ለአምስተኛ ጊዜ ትልቁን ውድድር እንድታስተናግድ መርጧታል፡፡ ደቡብ አፍሪካ እና ግብጽ ውድድሩን ለማስተናገድ...

Read More

ኬንያዊው እግር ኳስ ተጫዋች በመብረቅ ተመትቶ ሞተ

ኦቢኤን   ታ ሕ ሳስ 02  ቀን 2011- ኬንያዊው እግርኳስ ተጫዋች አለን ምቦቴ በመብረቅ ተመትቶ መሞቱ ለብዙዎች አስደንጋጭ ዜና ሆኗል። የኬንያ ሚዲያ እንደዘገበው እግር ኳስ ተጫዋቹ በመብረቅ ተመትቶ የሞተው አብረውት የሚጫወቱት የቡድኑ አባላት ጎል አስቆጥረው እየጨፈሩ...

Read More

ሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ጁለን ሎፒቲጉን አሰናበተ፡፡

OBN ጥቅምት 20 ፣ 2011  ሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ጁለን ሎፒቲጉን ከ4 ወራት የበርናቦ ቆይታ በኋላ ማሳናበቱን አስታወቀ፡፡ ክለቡ ዚነዲን ዚዳንን ካሰናበተ በኋላ ጁለን ሎፒቲጉን ወደ በርናቦ ቢያመጣቸውም የቀድሞ ክብሩን ማስቀጠል አልቻለም፡፡ እሁድ በኤልክላሲኮ በተፎካካሪቸው...

Read More

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ ቶተንሃምን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል፡፡

OBN ጥቅምት 20 ፣ 2011  በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ትናንት ምሽት በተደረገ አንድ ቀሪ ጨዋታ የአምናው ሻምፒዮን ማንችስተር ሲቲ ከሜዳው ውጪ ቶተንሃም ሆትስፐርን አንድ ለባዶ በመርታት የሊጉ መሪ የሚያደርገውን ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ብቸኛዋን የሲቲ የማሸነፊያ ጎል...

Read More

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሀም ከማንችስተር ሲቲ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡

OBN ጥቅምት 19 ፣ 2011   በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት አንድ ቀሪ ጨዋታ ቶተንሀም እና ማንችስተር ሲቲ መካከል የሚደረገው ፉክክር ዛሬ ምሽት በዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ አናት ላይ የተቀመጡት ሁለቱ ቡድኖች የሚያደርጉት ጨዋታ ጠንካራ ፉክክር...

Read More