ትኩስ ዜናዎች

ሌሎች ሌሎች

በባህርዳር ስታዲየም የተነጠፈው ዘመናዊ የእጅ ኳስ ሜዳ ንጣፍ ተመረቀ

OBN መጋቢት 05፣2011 በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም የተነጠፈው ዘመናዊ የእጅ ኳስ ሜዳ ንጣፍ የአለም አቀፍ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተበበር የተገነባ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የእጅ ኳስ ሜዳው ንጣፍ ለአገራችን በአይነቱ የመጀመሪያው መሆኑን እና ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ...

Read More

የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን ጉባኤ መሪዎችን በመምረጥ ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን 16ኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ መስፍን አበራን በፕሬዚዳንትነት እንዲሁም ሌሎች 6 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎችን በመምረጥ ተጠናቀቀ፡፡

Read More

ዙርካን የባህል ስፖርት ውድድር በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

መሰረቱ በኢራን መሆኑ የሚነገርለት ዙርካን የባህል ስፖርት የአፍሪካ ጨዋታዎች ከመጪው አርብ ጀምሮ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሊካሄድ ነው፡፡

Read More

ሁለተኛው የአፍሪካ ዙርካን የባህል ስፖርት ውድድር ተጀመረ

ሁለተኛው የአፍሪካ ዙርካን የባህል ስፖርት ውድድር ትናንት ታህሳስ 04/2008 ዓ.ም ተጀመረ፡፡

Read More